
የእንኳን አደረሳችሁ መልክት
የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ የክብርት ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
ጥር 10/2017 ዓ.ም(አዲስ አበባ )
*****
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ እና ለብርሃነ ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን !
በዓሉን ስናከብር በመረዳዳትና የራሳችንና የሌላውንም ወገን ሰላምና ደህንነት በመጠበቅ መሆን ይኖርበታል።
በድጋሚ እንኳን ለከተራና ለብርሃነ ጥምቀቱ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! እያልኩ በዓሉ ፍፁም ሰላምና ደስታ የተሞላበት እንዲሆን እመኛለሁ ።
ሊዲያ ግርማ
የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ
አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ