ጉብኝት

image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
- recent news   

ጉብኝት

"ያደገ ፖሊስ እየተለወጠ ላለ ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ 116ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ቀንን አስመልክቶ የፎቶ ዐውደ-ርዕይ ጉብኝት ተካሄደ።

ሚያዚያ 24/2017 (አአ ሰፀአ ቢሮ)

*****

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ኃላፊዎች ጨምሮ የክፍለ ከተማና የወረዳ የመንግስት ሰራተኞች፣ የኃይማኖት አባቶች እንዲሁም የሴትና የወጣት አደረጃጀቶች በተጨማሪም የከተማዋ ነዋሪዎች በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውን የፎቶ ዐውደ-ርዕይ ጉብኝተዋል።

የኢትዮጵያ ፖሊስ ከ 1901 እስከ 2017 በታሪካዊ ሂደቶች፤በሪፎርምና በሰው ኃብት፤ በትምህርትና አቅም ግንባታ፣ በሴቶች ተሳትፎ፣ በቴክኖሎጂ፣ወንጀልን በመከላከልና በምርመራ እንዲሁም በሰራዊት ግንባታን ማሳደግ በውጭ ግንኙነትና በሎጂስቲክስ ማህበራዊ አገልግሎትን ጨምሮ ለ116 ዓመታት ያከናቸው ተግባራት በፎቶ ዐውደ-ርዕይው ተዳሰዋል።

ለጠቀሱት ዘርፎች የተወከሉ የፖሊስ አመራሮች ለጉብኝት ዝርዝር ማብራሪያ በማቅረብ ተጨማሪ ግንዛቤን ፈጥረዋል።