#ዜና_ሹመት

image description
image description
image description
- recent news   

#ዜና_ሹመት

 

አቶ ፍሰሀ ጥበቡ በአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የህዝብ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል፤ ከቀድሞው የዘርፍ ኃላፊ አቶ ሚዴክሳ ከበደ ጋር የስራ ርክክብ አድርገዋል።

በተመሳሳይ አቶ ሚዴክሳ ከበደ የአዲስ አበባ ከተማ ሥራና ክህሎት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ በመሆን ተሹመዋል።

ቢሮው ለሁለቱም አመራሮች መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው ይመኛል።