አገልጋይ ፕሮግራመም ዛሬ ምሽት በአዲስ ሚዲያ ኔ...

image description
- recent news   

አገልጋይ ፕሮግራመም ዛሬ ምሽት በአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ

ዛሬ ምሽት የአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ በ‘አገልጋይ’ ፕሮግራሙ ላይ ከአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳዳር ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ ጋር ቆይታ ያደርጋል!

ምሽት 2፡00 ሰዓት ይጠብቁን!