የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ...

image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
- recent news   

የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ

#ስናገለግልዎ_ኩራት_ይሰማናል 

የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ 
 
      20/05/2018 ዓ.ም (ሰ.ፀ.አስ.ቢሮ)
             
በአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በማስመልከል በዛሬው ዕለት የባለጉዳይ ቀንን የቢሮውን አገልግሎት ፈልገው ወደ ተቋሙ ለሚመጡ የህብረተሰብ ክፍሎች አገልግሎት ሲሰጥ ውሏል።

በአገልግሎት ቀኑ የቢሮው ከፍተኛ አመራሮች የቢሮውን ግልጋሎት ፈልገው ወደ ተቋሙ የመጡትን የከተማውን ነዋሪዎች በመቀበል ለህብረተሰቡ አገልግሎቶችን ሲሰጡ ውለዋል።

ለማንኛውም ጥቆማና መረጃዎች በነፃ የስልክ መስመራችን በ8882 ያድርሱን በተጨማሪም http ፡//www.aaps.gov.et ዌብሳይታችንን ይጎብኙ