#የተሳለጠ_አገልግሎት_ለላቀ_እርካታ!

image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
- recent news   

#የተሳለጠ_አገልግሎት_ለላቀ_እርካታ!

#የተሳለጠ_አገልግሎት_ለላቀ_እርካታ! 

በሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ በስኬት እየተከናወነ ነው

              *****
የካቲት 13/2018 ዓ.ም (ሰ.ፀ.አስ.ቢሮ)

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የህዝብ አገልግሎት ቀናትን መሰረት በማድረግ፣ በዛሬው ዕለትም ተገልጋዮችን በአንድ ማዕከል በልዩ ትኩረት እያስተናገደ ይገኛል።

የቢሮው ከፍተኛ አመራሮች በአገልግሎት መስጫ ማዕከሉ በአካል በመገኘት የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደቱን በቅርበት ተከታትለዋል። አመራሮቹ በቦታው ተገኝተው ተገልጋዮችን በማነጋገርና ጉዳያቸውን ምላሽ እንዲያገኝ በማድረግ፣ ቢሮው ለህዝብ አገልግሎት የሰጠውን ትልቅ ዋጋ በተግባር በማሳየትም ላይ ይገኛሉ።