የቢሮው የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዛሬም ቀጥሎ ውሏል
የቢሮው የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዛሬም ቀጥሎ ውሏል
የካቲት 18/6/2018 ዓ.ም
አዲስ አበባ
***
በአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዛሬም ቀጥሎ ውሏል።
የአንድ ማዕከል አገልግሎት እንግልትን ለተገልጋዩ ማህበረሰብ በመቀነስ ቀልጣፋ ፈጣን ጊዜን ቆጣቢ አገልግሎት ከማድረጉ ጎን ለጎን የመልካም አስተዳደርና ብልሹ አሰራርን የሚቀርፍ እንደ እንደመሆኑ መጠን
ወደ ቢሮው አገልገሎት ፈልገውና ጉዳይ ኞሯቸው የሚመጡ ተገልጋዮችን የቢሮው አመራሮች በዋናነት ረቡእ እና አርብ በአንድ ማእከል አገልግሎትን እየሰጡ ይገኛሉ።