የቢሮው የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
የቢሮው የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
የካቲት 25/6/2018 ዓ.ም
***
በአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል።
የአንድ ማዕከል አገልግሎት እንግልትን ለተገልጋዩ ማህበረሰብ በመቀነስ ቀልጣፋ ፈጣን ጊዜን ቆጣቢ አገልግሎት ከማድረጉ ጎን ለጎን የመልካም አስተዳደርና ብልሹ አሰራርን የሚቀርፍ እንደሆነም ተጠቁሟል።
ወደ ቢሮው አገልገሎት ፈልገውና ጉዳይ ኖሯቸው የሚመጡ ተገልጋዮችን የቢሮው አመራሮች በዋናነት ረቡእ እና አርብ በአንድ ማእከል አገልግሎትን እየሰጡ ይገኛሉ።