ቢሮው በአንድ መአከል የህብረተሰቡን ጥያቄ ፊት...

image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
- recent news   

ቢሮው በአንድ መአከል የህብረተሰቡን ጥያቄ ፊት ለፊት በማዳመጥ ፍትሀዊ ምላሽ መስጠትን ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል።

ቢሮው በአንድ መአከል የህብረተሰቡን ጥያቄ ፊት ለፊት  በማዳመጥ ፍትሀዊ ምላሽ መስጠትን ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል። 

 የካቲት 27/2018 ዓ.ም (የአ.አ.ከ.ሰ.ፀ.አ.ቢሮ)
                 
በአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ   በአንድ መአከል የህብረተሰቡን ጥያቄ ፊት ለፊት  በማዳመጥ ፍትሀዊ ምላሽ መስጠትን ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል።

የአንድ ማዕከል አገልግሎት እንግልትን ለተገልጋዩ ማህበረሰብ በመቀነስ ቀልጣፋ  ፈጣንና ፍትሀዊ  አገልግሎት እየሰጠና የመልካም አስተዳደርና ብልሹ አሰራርን የሚቀርፍ  እንደሆነም የቢሮው ከፍተኛ አመራሮች ጠቁሟል።

ወደ ቢሮው አገልግሎት ፈልገውና ጉዳይ ኖሯቸው የሚመጡ ተገልጋዮችን የቢሮው አመራሮች በዋናነት ረቡዕ እና አርብ በአንድ ማእከል አገልግሎትን እየሰጡ ይገኛሉ።

   "ህዝብን ማገልገል ክብር ነው"