በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የሚነሱ የመልካም አስ...

image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
- recent news   

በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ችግሮችንና የህብረተሰቡን ቅሬታዎች መቀነስ እንደሚገባ ተገለጸ።

በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ችግሮችንና የህብረተሰቡን ቅሬታዎች መቀነስ እንደሚገባ ተገለጸ።

የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አ.አ.ሰ.ፀ.አስ.ቢሮ)

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የህብረተሰቡን ቅሬታዎች ለመቀነስና የመልካም አስተዳደር አፈጻጸምን ለማሻሻል አገልግሎት ሰጪዎች፣ 
አገልግሎት ፈልገው ወደ ተቋማት የሚመጡ ተገልጋዮችን በቅንነትና በታማኝነት ማገልገል እንዳለባቸው ተገልጿል። 

አገልግሎት ሰጪ ተቋማትም ማህበረሰቡን ሲያገለግሉ፣በክህሎት የተደገፈ አገልግሎት፣ የአመለካከት ለውጥ በማድረግ እና ከቴክኖሎጂ ጋር በመዋሀድ ለህብረተሰቡ ተገቢና ፈጣን አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ አመላክተዋል።

የመልካም አስተዳደር ችግርና የሚነሱ ቅሬታዎችን ለመቅረፍ ያለንን እውቀት ወደ ተግባር በመቀየር ለህብረተሰቡ ተደራሽ፣ ተገቢና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት በታማኝነት መስራት እንዳለባቸው አሳስበዋል።