ቢሮው በ2017 በጀት ዓመት ለምልካም አስተዳደር...

image description
- recent news   

ቢሮው በ2017 በጀት ዓመት ለምልካም አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ ስራዎች ልዩ ትኩረት ሰጥቶ በመስራት ላይ መሆኑ

ቢሮው በ2017 በጀት ዓመት ለምልካም አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ ስራዎች ልዩ ትኩረት ሰጥቶ በመስራት ላይ መሆኑ ተገለፀ::

መስከረም 25/2017 ዓ/ም (አዲስ አበባ)

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ በበጀት ዓመቱ ለመልካም አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ ስራዎች ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ይሠራል ተብሏል።

አቶ ገብሬ ዳኘው የቢሮው አማካሪ ለኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት በሰጡት መረጃ መሠረት በዘንድሮ ዓመት13 የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ተገልጋዩን ህብረተሰብ አሳትፎ ለመፍታት ዕቅድ ይዞ ወደተግባር

ገብቷል ብለዋል።

አማካሪው አክለውም የተያዘውን ዕቅድ በህዝብ ተሳትፎ አስደግፎ ለመስራት ከ600 በላይ ተገልጋዮች፤ከ80 በላይ ሰራተኞች፣እንዲሁም በማህበረሰብ ተኮር ውይይት1,036,6614የህብረተሰብክፍሎችን ለማሳተፍ ዕቅድ ተይዞ እየተሠራ ነው ብለዋል።

በውይይቱ ወቅት የሚነሱ የፀጥታ ስጋት፤የኢኮኖሚ አሻጥር፤አዋኪ ድርጊ

ቶችን፣ በቅጥር ጥበቃ አገልግሎት አሰጣጥ፤በትራንስፖርት ዘርፍ የሚስ

ተዋሉ ህገ ወጥ ድርጊቶችንና ፤ በተወሰኑ የሀይማኖት ተቋማት አካባቢ የሚታዩ የግጭትና የፀጥታ ስጋቶችን በመፍታት የህብረተሰቡን የእርካታ ደረጃ ለማሻሻል በመስራት ላይ እንደሚገኝ ተናግረዋል።

ከአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያዎች መካከል ከ11 በላይ አገልግሎት መስጠት የሚችል ድረ ገፅ ( website technology) በማልማት ወደ ሥራ የተገባ ሲሆን ሌሎችንም መደበኛና የማህበራዊ ሚዲያ አውታሮችን በመጠቀም በቢሮው እየተለሰጡ ለሚገኙ አገልግሎቶች ምቹ ሁኔታዎች መፈጠራቸው፣ የመልካም አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች ከሌሎች ጊዜያት በተሻለ ሁኔታእየተፈቱና የአሠራር ግልፀኝነት እየተፈጠረ መምጣቱንም ገልፀዋል።