ቢሮው በ2016 በጀት ዓመት በቅንጅታዊ ሥራ ላስ...

image description
image description
- recent news   

ቢሮው በ2016 በጀት ዓመት በቅንጅታዊ ሥራ ላስመዘገበው የላቀ ዉጤት ዕውቅና ተበረከተለት

መስከረም 27/2017 ዓ.ም

( አዲስ አበባ )

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን በቅንጅታዊ ሥራ ላስመዘገበው የላቀ ውጤት ዕውቅና ተሰጥቶታል፡፡

ቢሮው ባለፈው በጀት ዓመት ለኮሚሽኑ በጋራ ቅንጅታዊ ሥራ ላይ ከተሳተፉ ተቋማት መካከል የላቀ አፈፃፀም በማስመዝገብ ሁለተኛ ደረጃ በመውጣቱ የክሪስታል ዋንጫና የምሥክር ወረቀት ማግኘት መቻሉ ታውቋል፡፡

የኪሪስታል ዋንጫውንና የምስክር ወረቀቱን የተቀበሉት የቢሮው ም/ኃላፊ አቶ ሚደክሳ ከበደ ናቸው፡፡

ቢሮው በ2016 በጀት ዓመት በቅንጅታዊ ሥራ ላስመዘገበው የላቀ ዉጤት ዕውቅና ተበረከተለት

መስከረም 26/2017 ዓ.ም