ሱፐርቪዥን

image description
image description
image description
image description
- recent news   

ሱፐርቪዥን

የከንቲባ ፅህፈት ቤት ሱፐርቪዥን ቡድን በአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ በመገኝት የዝግጅት ምዕራፍ አፈፃፀም ላይ ምልከታ አደረገ ::

መስከረም 28/2017 ዓ.ም

የአዲስ አበባ

****

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ከአዲስ አበባ ከንቲባ ፅህፈት ቤት ለመጡ የሱፐርቪዥን አባላት የዝግጅት ምዕራፍ አፈፃፀም ሁኔታውን አስመልክቶ በሩብ ዓመቱ የተከናወኑ ዋና ዋና ሥራዎችን ሪፖርት አቅርቦ ውይይት ተካሂዷል ::

የሱፐርቪዥን አባላትም በስድስት ክ/ከተሞችና በ12 የወረዳ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ፅህፈት ቤቶች ላይ ሱፐር

ቪዥን እንዳደረጉ ገልፀው ከታች የሚታዩት ችግሮች የሰው ሃይል እጥረት፣ የመልካም አስተዳደርና የመሳሰሉ ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ ጠቁመዋል።

በመጨረሻም በዝግጅት ምዕራፍ ባደረጉት ምልከታ ቢሮው በተሻለ የአፈፃፀም ደረጃ ላይ መሆኑን አስተያየት ሰጥተዋል።