ቢሮው ባለፉት ጊዚያት በአዲስ አበባ ከተማ አስተ...

image description
image description
image description
- recent news   

ቢሮው ባለፉት ጊዚያት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ክትትል ሲደረግ በነበረው የኦዲት ግኝቶች በተሰጠው ግብረመልስ መሰረት አፋጣኝ ማስተካከያና እርምት በማድረጉ ዕውቅና ተሰጠው።

ቢሮው ባለፉት ጊዚያት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት  ክትትል ሲደረግ በነበረው የኦዲት ግኝቶች  በተሰጠው ግብረመልስ  መሰረት አፋጣኝ ማስተካከያና እርምት  በማድረጉ   ዕውቅና ተሰጠው።

        ሰኔ 27/2018ዓ.ም (PSAB)

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ኦዲት ፎረም በተደረገው ክትትል መሠረት በኦዲት ግኝቶች መሰረት በማድረግ   የማስተካከያ እርምጃ በመውሰድ ላሳየው መልካም አፈጻጸም  የምስጋና ምስክር ተበርክቶለታል።

አቶ ተሻለ አክሊሉ የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ የጽ/ቤት ኃላፊ የዕውቅና የምስክር ወረቀቱን ከአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልቀድር ተቀብለዋል።

ሰላም ከሁሉም... በሁሉም... ለሁሉም!

📞 የፀጥታ መረጃ ጥቆማ ለመስጠት፦ 8882 ነፃ የስልክ መስመርን ይጠቀሙ።

https://linktr.ee/qr/e5702bda-a953-4926-8253-c3bd2f978c7977157