የፀጥታ ግብረ ሀይሉ በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ አስቀመጠ።
የፀጥታ ግብረ ሀይሉ በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ አስቀመጠ።
በአዲስ አበባ ከተማ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የፀጥታ ግብረ ሀይል በወቅታዊ የፀጥታና የደህንነት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል።
ግብረሀይሉ በዛሬ ውይይቱ የከተማዋን ዘላቂ ሰላም ለማስቀጠልና አልፎ አልፎ የሚከሰቱ የፀጥታ ሁኔታን ሊያውኩ የሚችሉ ጉዳዮች ላይ የአፈፃፀም ስልት በመንደፍ በልዩ ትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ አስቀምጠዋል።
በከተማችን አዲስ አበባ የሚከናወኑ ሀገርአቀፍና ከተማአቀፍ ኩነቶች ያለምንም የፀጥታ ስጋት እንዲከናወኑና ነዋሪውም በሰላም ወጥቶ መግባት እንዲችል የግብረሀይሉ አባላት የድርሻውን እንደሚወጣ በውይይቱ ላይ ተመላክቷል።
ሐምሌ 22/2018 ዓ.ም
ሰላም ከሁሉም... በሁሉም... ለሁሉም!
የፀጥታ መረጃ ጥቆማ ለመስጠት፦ 8882 ነፃ የስልክ መስመርን ይጠቀሙ።
https://linktr.ee/.../e5702bda-a953-4926-8253