ተስፋን እንትከል !!

image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
image description
- recent news   

ተስፋን እንትከል !!

ተስፋን እንትከል !! 

የቢሮው አመራር እና ሰራተኞች በአንድ ጀምበር 8 መቶ ሚሊዮን የችግኝ ተከላ ላይ አሻራቸውን እያኖሩ ይገኛሉ።

    ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም    

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አመራሮች እና ሰራተኞች በአንድ ጀምበር 8 መቶ ሚሊዮን ችግኞች ለመትከል አሻራቸውን እያኖሩ ይገኛሉ።

በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአንድ ጀምበር ብቻ 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል በሀገር አቀፍ ደረጃ  የተያዘው ግብ ለማሳካት የቢሮው አመራርና ሰራተኞች በጋራ አሻራቸውን አሳርፈዋል።

ዛሬ  በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ያለው የችግኝ ተከላ  ለምግብ ዋስትና፣ ለውሃ ሀብት ጥበቃ፣ ለምግብ አቅርቦትና ለቀጣይ ትውልድ ንጹህ አየር ዋስትና ናት።

ባሉበት ቦታ  አንድ ችግኝ በመትከል የዚህ ታሪካዊ ዕለት አካል ይሁኑ።

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ

ሰላም ከሁሉም... በሁሉም... ለሁሉም!

📞 የፀጥታ መረጃ ጥቆማ ለመስጠት፦ 8882 ነፃ የስልክ መስመርን ይጠቀሙ።

https://linktr.ee/qr/e5702bda-a953-4926-8253-c3bd2f978c7977157