በአዲስ አበባ ከተማ ከጠዋት ጀምሮ በክፍለ ከተማ ደረጃ ሲከሄድ የቆየዉ የሰላም ኮንፈረንስ ተጠናቀቀ።
በአዲስ አበባ ከተማ ከጠዋት ጀምሮ በክፍለ ከተማ ደረጃ ሲከሄድ የቆየዉ የሰላም ኮንፈረንስ ተጠናቀቀ።
ታህሳስ 3/2017 ዓ.ም
********
አዲስ አበባ
የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ '' ሀገር ወዳድነትና የሀገረ መንግስት ግንባታ" በሚል መሪ ቃል ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ሲካሄድ የቆየው የሰላም ኮንፈረንስ ተጠናቋል::
በኮፈረንሱ ላይ የአዲስ አበባ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ም/ሀላፊዎችና የክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች ለታዳሚዎች ንግግር ያደረጉ ሲሆን የመወያያ ሰነዶችም ቀርበው ሰፊ ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡
በኮፈረንሱ ላይ የአዲስ አበባ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ም/ቢሮሀ ላፊዎች፤ የክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች፤
የክፍለ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ፅ/ቤት ኃላፊዎች፤የኃይማኖት አባቶች፣
አባገዳዎች፣ሀደስንቄዎች፣የጸጥታ
አካላት፣የሰላም ሰራዊት አባላት፣ታዋቂና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦችና ጥሪ የተደረ ገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።