ቢሮው በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ሙያዊ...

image description
image description
image description
- recent news   

ቢሮው በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ሙያዊ ድጋፍና ክትትል ተደረገለት።

ቢሮው በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ሙያዊ ድጋፍና ክትትል ተደረገለት።

ታህሳስ 3/2017 ዓ.ም

********

አዲስ አበባ

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በጋራ የሚሰራቸውን ቅንጅታዊ ሥራዎች በተመለከተ በከንቲባ ጽ/ቤት የክትትልና ድጋፍ ቡድን ባለሙያዎች ሙያዊ ድጋፍ ተደርጎለታል።

በክትትልና ድጋፉ ወቅት ቢሮው በቅንጅ

ታዊ አሰራርና ተሞክሮን በመለየት ረገድ በቀጣይ በትኩረት በሚሰራቸው ጉዳዮች ላይ ምክረ ሃሳብ አቅርበዋል፡፡

ቢሮው አሁን ላይ በቅንጅታዊ አሰራር

የተሻለ ስራ እየሰራ እንደሆነ የጠቆሙት ባለሙያዎቹ እንደ ከተማ የያዘውን የአፈ

ፃፀም ደረጃ በቀጣይም አጠናክሮ እንዲቀጥል በድጋፍና ክትትሉ ወቅት የተስተዋሉ ጥቃቅን ክፍተቶችን በመሙ

ላት የላቀ አፈፃፀም ደረጃ ማስመዝገብ እንደሚገባው ጠቁመዋል ።

አቶ ገብሬ ዳኘው የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አማካሪ በዚህን ጊዜ እንደተናገሩት በየግዜው ህብረተሰቡን የማወያየትና ከተቋማት ጋርም የጋራ የስምምነት ሰነድ በመፈ

ራረም፤በጋራ የተሰሩ ሥራዎችንም በጋራ በመገምገም ዉጤት እየተመዘገበ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡

አቶ ገብሬ አክለውም አሁን በድጋፍና ክትትሉ የተሰጡንን ምክረ ሃሳቦች በግብ

ዓትነት በመጠቀም ሠርተን የላቀውጤት እናስመዘግባለን ብለዋል ።