የቢሮው የማዕከል ሠራተኞች የኤች አይ ቪ ኤድስ...

image description
image description
image description
- recent news   

የቢሮው የማዕከል ሠራተኞች የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀንን አከበሩ።

የቢሮው የማዕከል ሠራተኞች የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀንን አከበሩ።

ታህሳስ 03/2017 ዓ.ም

አዲስ አበባ

*****

የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የማዕከል ሠራተኞች በዓለም ለ37ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ36ኛ ግዜ የሚከበረውን ኤድስ ቀን "ሰብዓዊ መብትን ያከበረ የፀረ-ኤች አይ ቪ አይድስ አግልግሎት ለሁሉም" በሚል መሪ ቃል አክብረዋል።

ፕሮግራሙን በማስመልከት የመወያያ ሰነድ ያቀረቡት የቢሮው የፀረ-ኤች አይቪ ሜይንስትሪሚንግ ፎካል ፐርሰን አቶ ደምስ ደለለኝ የመሪ ቃሉ ፅንሰ ሀሳብ፣ ጋላጭ ተኮር የመከላከል አግልግሎ

ቶች፣ትኩረት የሚሹ ወገኖች፣የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባሮች፣ የአግልግሎት ማቀረቢያ መንገዶች፣ በጤና ተቋማት ስለሚሰጡ አግልግሎቶች....ወዘተ ርዕሰ ጉዳዮችን በዝርዝር አብራርተዋል።

አቶ ደምስ አክለውም በኤች አይቪ ኤይድስ የተያዙት ሰዎች እንደ ያለምነም አድሎ እንደ ማንኛውም ሰው የእኩልነትና የሰባዊ መብታቸው ሊከበር እንደሚገባ ገልፀዋል ።